የዲጂታል አገልግሎቶች
ከዲጂታል ማርኬቲንግ እና የብራንድ ግንባታ ጀምሮ እስከ ድረ-ገጽ ልማት እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የታገዙ መሳሪያዎች ድረስ፤ የንግድ ስራዎ እንዲያድግ፣ ስራዎችዎ በራስ-ሰር እንዲቀላጠፉ እና በዲጂታሉ ዓለም ተመራጭ እንዲሆኑ እናግዝዎታለን።
የእኛ የዲጂታል አገልግሎቶች
ትክክለኛውን ደንበኛ ለመድረስ እና ሽያጭዎን ለመጨመር፤ የማህበራዊ ሚዲያ ማርኬቲንግን፣ የድረ-ገጽ ታዋቂነትን (SEO)፣ የይዘት ዝግጅትን (Content Creation) እና የሚከፈልባቸው ማስታወቂያዎችን (Paid Ads) በመጠቀም ውጤታማ ስራዎችን እንሰራለን።
ዲጂታል አገልግሎቶች
- የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing)
- የግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design)
- የሶፍትዌር እና መተግበሪያ ልማት
- የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) አገልግሎቶች
- የብራንድ ግንባታ (Branding)
የዲጂታል አገልግሎቶች
1
+
Digital Solutions
1
+
Projects Completed
1
+
Years Experience
1
+
Responsive Designs
